Skip to content

የክፍያ አስተዳደር

ክፍያ አስተዳደር (Payment Management) ባህሪ የክፍያ መድረኮችን (payment platforms) እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። የሚደገፉት መድረኮች የሞባይል ገንዘብን (telebirr, M‑PESA)፣ የባንክ ሂሳቦችን እና ሌሎችንም የፋይናንስ ተቋማትን ያካትታሉ።


ወደ ክፍያ አስተዳደር መግባት

  1. መነሻ ማውጫው (Home Menu) ላይ ወደ ፖስ ይሂዱ።
  2. የክፍያ መቀበያ የሚለውን ይምረጡ።
  3. ለመግባት የመካከለኛውን ቁልፍ (ቁልፍ 7) ይጫኑ።

የሚከተሉትን አማራጮች ያያሉ፦

አማራጭ መግለጫ
ምረጥ በሥራ ላይ የሚውለውን (active የሚሆነውን) የክፍያ መድረክ ለመምረጥ።
አሳይ በአሁኑ ሰዓት የተመረጠውን መድረክ ለማየት።
ሳብ መድረኮችን ከሰርቨር ላይ ለማውረድ (ለመሳብ)።
አስገባ አዲስ የክፍያ መድረክ ለመመዝገብ።
አስወጣ ነባር የክፍያ መድረክን ለመሰረዝ።
ማስተለልፊያ መረጥ ክፍያዎች እንዴት እንደሚወራረዱ (settle እንደሚሆኑ) ለማዋቀር።

የክፍያ መቀበያ መምረጥ

  1. ምረጥ የሚለውን ይምረጡ።
  2. በሥራ ላይ እንዲውል የሚፈልጉትን መድረክ ይምረጡ።
  3. ምርጫዎን ያረጋግጡ።
  4. በተመዘገበው ስልክ ቁጥርዎ ላይ OTP ይላካል።
  5. ለማረጋገጥ የOTP ቁጥሩን ያስገቡ።
  6. መሣሪያው አካውንቱን ከሰርቨሩ ጋር ያረጋግጣል።
  7. አንዴ ከተረጋገጠ በኋላ፣ ይህ መድረክ ለሁሉም የ"Phone" እና "Account" ክፍያዎች ጥቅም ላይ ይውላል።

ንቁ መቀበያን ማየት

  1. አሳይ የሚለውን ይምረጡ።
  2. መሣሪያው በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያለውን መድረክ ያሳያል።
  3. ለመዝጋት የመካከለኛውን ቁልፍ (ቁልፍ 7) ይጫኑ።

መቀበያ ማውረድ

የክፍያ መቀበያ ከሰርቨር ላይ ለማውረድ ይህንን ይጠቀሙ። ይህ ሌላ መሣሪያ ላይ መድረኮችን አክለው ከሆነና በዚህ መሣሪያ ላይ ለማመሳሰል (sync ለማድረግ) ሲፈልጉ ጠቃሚ ነው።

  1. ሳብ የሚለውን ይምረጡ።
  2. መሣሪያው ሁሉንም መቀበያ ከሰርቨር ላይ ያወርዳል።
  3. ንቁ (active) የሆነው መቀበያ በራስ-ሰር ይዋቀራል።

የክፍያ መቀበያ ማከል

  1. አስገባ የሚለውን ይምረጡ።
  2. ከዝርዝሩ ውስጥ መድረኩን (platform) ይምረጡ፦
  3. ለፋይዳ
  4. አቢሲኒያ ባንክ
  5. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  6. ... እና ሌሎችንም።

  7. የአካውንት ቁጥር ያስገቡ፦

  8. ለፋይዳ፦ የአካውንት ዓይነት (SRS, SBW, SAC) ይምረጡ፣ ከዚያ ባለ 8 አኃዝ የአካውንት ቁጥሩን ያስገቡ።
  9. ሌሎች ባንኮች፦ ሙሉ የአካውንት ቁጥሩን ያስገቡ (እስከ 30 ፊደል)።

  10. የአካውንት ቁጥሩን ያረጋግጡ።

  11. በተመዘገበው ስልክ ቁጥርዎ ላይ የአንድ ጊዜ የኦቲፒ(OTP) ይላካል።
  12. ለማረጋገጥ የኦቲፒ ቁጥሩን ያስገቡ።
  13. የአካውንቱ ባለቤት ስም በስክሪኑ ላይ ይታያል፤ ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ።
  14. መድረኩ ወደ ዝርዝርዎ ውስጥ ይታከላል።

ማሳሰቢያ፦ በርካታ መድረኮችን ማከል ይችላሉ። ነገር ግን በአንድ ጊዜ በሥራ ላይ መዋል (active መሆን) የሚችለው አንዱ ብቻ ነው።


የክፍያ መቀበያን መሰረዝ

  1. አስወጣ የሚለውን ይምረጡ።
  2. መሰረዝ የሚፈልጉትን መድረክ ይምረጡ።
  3. ስረዛውን ያረጋግጡ።
  4. በተመዘገበው ስልክ ቁጥርዎ ላይ ኦቲፒ ይላካል።
  5. ለማረጋገጥ የኦቲፒ ቁጥሩን ያስገቡ።
  6. መድረኩ ከዝርዝሩ ውስጥ ይሰረዛል።

የሂሳብ ማወራረጃ ዓይነት

ክፍያዎች እንዴት እንደሚወራረዱ ይምረጡ፦

አማራጭ መግለጫ
ቀጥታ ክፍያዎች ወዲያውኑ ይወራረዳሉ።
በብር ገደብ ጠቅላላው ሂሳብ የተወሰነ መጠን ላይ ሲደርስ (ለምሳሌ፦ 100,000 ብር) ይወራረዳል።
በሰዓት ገደብ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ (ለምሳሌ፦ ከ30 ቀናት በኋላ) ይወራረዳል።
ከመተግበርያ/ማንዋል ከCS መተግበሪያ ላይ ይወራረዳል።
  1. በማወራረጃ ስር ምረጥ የሚለውን ይግቡ።
  2. የሚመርጡትን የማወራረጃ ዘዴ ይምረጡ።
  3. በብር ገደብ የመረጡ ከሆነ፣ የገንዘብ መጠኑን ገደብ ያስገቡ።
  4. በሰዓት ገደብ የመረጡ ከሆነ፣ የቀናትን ብዛት ያስገቡ።
  5. ምርጫዎን ያረጋግጡ።

የክፍያ መቀበያ የቅርጸት ዓይነቶች

የለፋይዳ አካውንት ቅርጸት

ማሽኑ የአካውንት ቁጥሩን በራስ-ሰር በሚከተለው መልኩ ይቀርጻል፦ ET{ባለ 2 አኃዝ}LEF02{የአካውንት ዓይነት}{የቀሩት አኃዞች}

ምሳሌ፦ ET12LEF02SRS345678

የሌሎች ባንኮች አካውንት

በባንክዎ እንደተሰጠዎት ሙሉ የአካውንት ቁጥሩን ያስገቡ (እስከ 30 ፊደል ድረስ)።


የሚቀጥሉ እርምጃዎች

የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ።

➡️ ወደ የአገልግሎት ክፍያ አስተዳደር ይቀጥሉ

Payment Management

The Payment Management feature allows you to configure payment platforms. Supported platforms include mobile money (Telebirr, M‑PESA), bank accounts, and other financial institutions.


pos/payment_management.md pos/price_list_management.md pos/users.md

Accessing Payment Management

  1. From the Home Menu, navigate to POS.
  2. Select Payment Accounts.
  3. Press the middle key (button 7) to enter.

You will see the following options:

Option Description
Select Choose the active payment platform.
View View the currently selected platform.
Download Retrieve platforms from the server.
Add Register a new payment platform.
Remove Remove an existing platform.
Settlement Select Set how payments are settled.

Adding a Payment Platform

  1. Select Add Platform.
  2. Choose the platform from the list:
  3. Lefayda – Lefayda
  4. Bank of Abyssinia
  5. Commercial Bank of Ethiopia
  6. ... and more.
  7. Enter the account number:
  8. For Lefayda: Choose account type (SRS, SBW, SAC) then enter the 8‑digit account number.
  9. For Other Banks: Enter the full account number (up to 30 characters).
  10. Confirm the account number.
  11. An OTP will be sent to your registered phone number.
  12. Enter the OTP to verify.
  13. The account holder's name will be displayed on the screen, confirm if its correct.
  14. The platform will be added to your list.

Note: You can add multiple platforms. Only one can be active at a time.


Selecting a Payment Platform

  1. Select Select.
  2. Choose the platform you want to make active.
  3. Confirm the selection.
  4. An OTP will be sent to your registered phone number.
  5. Enter the OTP to verify.
  6. The device will verify the account with the server.
  7. Once confirmed, this platform will be used for all "Phone" and "Account" payments.

Viewing the Active Platform

  1. Select View.
  2. The device will show the currently active platform.
  3. Press the middle key (button 7) to close.

Download Platforms

Use this to retrieve payment platforms from the server. This is useful if you have added platforms from another device and want to sync them.

  1. Select Download.
  2. The device will retrieve all platforms from the server.
  3. The active platform will be set automatically.

Removing a Payment Platform

  1. Select Remove Platform.
  2. Choose the platform you want to remove.
  3. Confirm the removal.
  4. An OTP will be sent to your registered phone number.
  5. Enter the OTP to verify.
  6. The platform will be removed.

Settlement Type

Choose how payments are settled:

Option Description
Instant Payments are settled immediately.
Amount Bound Settle when the total reaches a certain amount (e.g., 100,000 Birr).
Time Bound Settle after a certain period (e.g., 30 days).
Manual Settle manually from the CS application.
  1. Under Settlement enter Select.
  2. Choose your preferred settlement method.
  3. If you chose Amount Bound, enter the amount threshold.
  4. If you chose Time Bound, enter the number of days.
  5. Confirm the selection.

Payment Platform Formats

Lefayda Account Format

The device will automatically format the account number as: ET{2 digits}LEF02{account type}{remaining digits}

Example: ET12LEF02SRS345678

Other Bank Accounts

Enter the full account number as provided by your bank (up to 30 characters).


Next Steps

Learn how to manage service charges.

➡️ Continue to Service Charge Management