የገዙትን ማሽን መክፈት¶
እንኳን ወደ ነካ በደህና መጡ! ነካን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት፣ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው በጥንቃቄ በመክፈት ሁሉንም ክፍሎች ለይተው ይወቁ።
በፓኬጁ ውስጥ ምን ምን ይገኛል?¶
ፓኬጁን ሲከፍቱ የሚከተሉትን ዕቃዎች ያገኛሉ፦
- ነካ (Neka) – ማሳያ (display)፣ የቁልፍ ሰሌዳ (keypad) እና የNFC ማንበቢያ ያለው ዋናው መሣሪያ።
- ቻርጀር ቦክስ (Power Adapter Box) – መሣሪያውን ቻርጅ ለማድረግ የሚያገለግል።
- ቻርጂንግ ኬብል (Power Adapter Charging Cable) – መሣሪያውን ቻርጅ ለማድረግ የሚያገለግል (ከአስማሚው ሳጥን ጋር አብሮ የሚሠራ)።
- የኤንኤፍሲ ካርድ (NFC Card) – ወደ ነካ ለመግባት (sign in ለማድረግ) እና የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚያገለግል።
- ማተሚያ (Thermal Printer) - ለሕትመት ሥራዎች የሚሆን።
- ማተሚያ ቻርጀር ኬብል (Thermal Printer charging cable) - ማተሚያውን ቻርጅ ለማድረግ የሚያገለግል (ከአስማሚው ሳጥን ጋር አብሮ የሚሠራ)።
ይዘቶችን መፈተሽ¶
- ሁሉንም ዕቃዎች በንጹሕ እና ጠፍጣፋ ወለል ላይ ያኑሩ።
- ምንም የጎደለ ወይም የተበላሸ ነገር አለመኖሩን ያረጋግጡ።
- ማንኛውም ነገር ከተበላሸ ወይም ከጎደለ፣ ወዲያውኑ ለአቅራቢዎ ያሳውቁ።
የሚቀጥሉ እርምጃዎች¶
ሁሉም ዕቃዎች ሙሉ መሆናቸውን እና በጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘታቸውን ካረጋገጡ በኋላ፣ መሣሪያዎን ለማብራት ዝግጁ ነዎት።
➡️ ወደ የመሣሪያው ገጽታና አቀማመጥ ይቀጥሉ
Unpacking the Device¶
Congratulations on your new NEKA! Before you start using it, take a few minutes to carefully unpack and identify all the components in the box.
What’s Inside the Box?¶
When you open the package, you should find the following items:
- NEKA – the main device with the display, keypad and NFC reader.
- Power Adapter Box – used to charge the device.
- Power Adapter Charging Cable – used to charge the device (works with the adapter box).
- NFC Card – Used to sign in to the Neka and perform operations.
- Thermal Printer - for printouts.
- Thermal Printer charging cable - for charging the printer (works with the adapter box).
Checking the Contents¶
- Lay out all items on a clean, flat surface.
- Verify that nothing is missing or damaged.
- If anything is damaged or missing, contact your supplier immediately.
What to Do Next¶
Once you have confirmed that everything is present and in good condition, you are ready to power on your device.
➡️ Continue to Device Layout ይቀጥሉ